Tibebu Workiye – Ligletsilish - ጥበቡ ወርቅዬ - ልግለጽልሽ - Ethiopian Music (mp3cut

August 3rd, 2024suno

Lyrics

[Verse 1] አትፍራ ወገኔ፣ አትፍራ ህዝቤ ሆይ ፅና በመከራው በርታ ወንድሜ ሆይ አምላክህ ሃያል ነው በፅናት እመነው ጠብቀው ይመጣል ነፃም ያወጣሃል [Verse 2] አንቺ ኢትዮጵያ ሆይ አንቺ አመድ አፋሽ የታሉ ልጆችሽ አምጠሽ ያሳደግሽ? ብርትክዋን በልተው ሎሚን አገሱ ወንድም ከወንድም ተጨራረሱ ሁዋላም የሚብስ፣ ያሳደጋቸውን አምላክን ረሱ! [Verse 3] አይ አንቺ ሀገሬ የመልክሽ ማማሩ ውስጥ ውስጥሽ ከፋንጂ ባልከፋ መኮሩ ታሪክሽ ምን በጀሽ ያ ሁሉ ተጋድሎሽ አንቺነትሽን ለማትረፍ እንዲያ መዋደቅሽ ባይሆን እንቆቅልሽ! [Verse 4] ዥንጉርጉር ልጆችሽ፣ መልከ ጥፉዎቹ ጭንቅሽን ቢያበዙም፣ ለዛሬ አደሮቹ ተስፋሽ እግዚአብሔር ነው፣ አይዞሽ እናት ዓለም፣ አይዞሽ የኔ ዉበት እንክዋንስ በዚህ ዓለም ተስፋ አለሽ ከሰማይ አምላክሽ ጠባቂሽ ንጉስ ነው ባንቺ ላይ [Verse 5] እንባሽን አብሺ፣ አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ጠንክሪ ወለላይ፣ ታሪክሽን ድገሚ ይታከሙልሻል ልጆችሽ፣ በፅናት ክረሚ ፍቅር ይስፋፋል፣ ሰላም ያብባል በምድርሽ ላይ [Verse 6] (X3) ተነሺ ኢትዮጵያ፣ ቁሚ በኩራት ትቀበያለሽ የፅናትሽን ውጤት [Verse 1] አትፍራ ወገኔ፣ አትፍራ ህዝቤ ሆይ ፅና በመከራው በርታ ወንድሜ ሆይ አምላክህ ሃያል ነው በፅናት እመነው ጠብቀው ይመጣል ነፃም ያወጣሃል [Verse 2] አንቺ ኢትዮጵያ ሆይ አንቺ አመድ አፋሽ የታሉ ልጆችሽ አምጠሽ ያሳደግሽ? ብርትክዋን በልተው ሎሚን አገሱ ወንድም ከወንድም ተጨራረሱ ሁዋላም የሚብስ፣ ያሳደጋቸውን አምላክን ረሱ! [Verse 3] አይ አንቺ ሀገሬ የመልክሽ ማማሩ ውስጥ ውስጥሽ ከፋንጂ ባልከፋ መኮሩ ታሪክሽ ምን በጀሽ ያ ሁሉ ተጋድሎሽ አንቺነትሽን ለማትረፍ እንዲያ መዋደቅሽ ባይሆን እንቆቅልሽ! [Verse 4] ዥንጉርጉር ልጆችሽ፣ መልከ ጥፉዎቹ ጭንቅሽን ቢያበዙም፣ ለዛሬ አደሮቹ ተስፋሽ እግዚአብሔር ነው፣ አይዞሽ እናት ዓለም፣ አይዞሽ የኔ ዉበት እንክዋንስ በዚህ ዓለም ተስፋ አለሽ ከሰማይ አምላክሽ ጠባቂሽ ንጉስ ነው ባንቺ ላይ [Verse 5] እንባሽን አብሺ፣ አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ጠንክሪ ወለላይ፣ ታሪክሽን ድገሚ ይታከሙልሻል ልጆችሽ፣ በፅናት ክረሚ ፍቅር ይስፋፋል፣ ሰላም ያብባል በምድርሽ ላይ [Verse 6] (X3) ተነሺ ኢትዮጵያ፣ ቁሚ በኩራት ትቀበያለሽ የፅናትሽን ውጤት

Recommended

60. REINCARNATION, SPAIN
60. REINCARNATION, SPAIN

powerfull, Reggae, guitar accoustic, Arab music, violin, inspiration, cinematic, male vocal,

Love Me Too
Love Me Too

alternative, indie, jangle pop, indie pop, soft acoustic guitar, guitar reverb, sad, lonely, Melancholy

Rebel Memories
Rebel Memories

rock nostalgic

우정
우정

mellow

Kinetic Breakdown
Kinetic Breakdown

deep hardstep electronic

Heartbeat in the dark
Heartbeat in the dark

Piano Pop Rock, Theatrical, male vocals

Balada de la Oscuridad
Balada de la Oscuridad

limpio modo lidio dominante groove metal balada

Echoes in the Hall
Echoes in the Hall

grunge, metal, rock, pop, guitar, drum

Tadiavo Ny Mazava
Tadiavo Ny Mazava

eurodance, energetic male and female vocals, pulsing bassline, synthesizer-driven, pop

My song
My song

post punk

Carnival of Shadows II
Carnival of Shadows II

circus, carnival, evil, dark, bass, scary, grime, female singer, haunting, horror, melodic edm, waltz

Together Always
Together Always

kpop electronic

정인의 사랑
정인의 사랑

High-pitched and plaintive voice Rich instrumental arrangements Emotional expressiveness 3/4 time signature, reggae

고독
고독

lo-fi Japanese city rain

Don't Mess Around
Don't Mess Around

groovy r&b nostalgic

Number Song
Number Song

edm, girl voice, female voice,

Together Tomorrow
Together Tomorrow

futuristic electronic dance