Teddy_reggae

reggae

June 30th, 2024suno

Lyrics

የፀበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠል፣ ተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጥል፣ የት ነበር ያረግሁት ቀፎየን ስል ኖሬ፣ ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኖራ ማሬ። ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ጓዴ፣ ተረሣሽ ወይ የእሳት ዙሪያው ተረት ባንዴ፣ ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ቀለም፣ እኔ እንዳንች ያጠናሁት ፊደል የለም። ፍቅር የበዛባት ሠማሁ ከማንኩሣ፣ መንናለች ቢሉኝ ቢጫ ልብሥ ለብሣ፣ ሸዋ ከሩፋኤል ስጠብቃት ኖሬ፣ ንቤ ገዳም ገብታ ጎጃም ኖራ ማሬ፣ ሲኖዳ ዮሃንስ ያመት ጦሴን ይዤ፣ ጋማ ሽጦ ካሣ ሸኝቶኝ ከወንዜ፣ መጥቼ ከሸዋ ስጠብቃት ኖሬ፣ ለካ ገዳም ገብታ ጎጃም ኖራ ማሬ።(2) ሀ ብለህ ተው ድገም ሲሉኝ ንሥሃ አባቴ፣ ዋ ብዬ ተማርሁኝ ወይ አለመስማቴ፣ ቀለም ወርቄ ቢሆን የቅርቤ ጓደኛ፣ ፍቅር ለያዘው ሠው ከልካይ የለው ዳኛ። አሁን በማን ስቄ የልቤን ልካሠው፣ አንዴ በእሷ ፍቅር የተረታሁኝ ሠው፣ የት ርቄስ ባገኝ ከፍቅሯ መሸሻ፣ እሷ ሆና ለኔ ያለም መጨረሻ። ማር ጧፍ ሆኜ... ማር ጧፍ ሆና.... ማሬ ማሬ...ማሬ ማሬ..

Recommended

Alpha's Requiem
Alpha's Requiem

rock,metalcore,pop punk,metal,punk rock

Một con vịt
Một con vịt

fun, cute, kindergarten, catchy

NO NAME
NO NAME

Néoclassique, 70 BPM, Piano, Violin, Cello, synthetic voices, light vocal harmonies, soft atmosphere,

shadows
shadows

progressive, uplifting, piano, anime

Bound by Light
Bound by Light

Epic metal with eerie piano, suspenseful buildup, and heavy, driving riffs.

емеля
емеля

rock, metal, heavy metal, hard rock, nu metal

Imaginalo
Imaginalo

Latín r&b trapeton, melody

tercihsin 5
tercihsin 5

bass,bass , rap, Arabesk, sad, guitar,piano, dreamy, dreamy, blues, indie , acoustic, melancholic.man, underground rap

istanbul
istanbul

melodic violin and our deep house

My Best Friend
My Best Friend

Country male

Cosmic force
Cosmic force

Electronic Pop

For you
For you

Melody with love song male voice withu instraments

Süße Ska-Musik
Süße Ska-Musik

third wave ska, offbeat, trombone, trumpet, organ, german male voice

Familiar face v4
Familiar face v4

Crunk Swamp Blues

raggapunk try
raggapunk try

nu metal, rap metal, heavy guitars, reggae, trumpets, orchestra, reggae